በ5000 ሜትር ማጣሪያ አትሌት ጉዳፍ ፀጋይ፣ አትሌት እጅጋየሁ ታዬና አትሌት መዲና ኢሳ ለፍጻሜ አለፉ

አዲስ አበባ፤ ሐምሌ 26/2016(ኢዜአ)፦በ5000 ሜትር ማጣሪያ አትሌት ጉዳፍ ፀጋይ፣ አትሌት እጅጋየሁ ታዬና አትሌት መዲና ኢሳ ለፍጻሜ አልፈዋል።

በ33ኛው የኦሊምፒክ ጨዋታዎች በ5000 ሜትር ሴቶች ማጣሪያ አትሌት ጉዳፍ ፀጋይ፣ አትሌት እጅጋየሁ ታዬና አትሌት መዲና ኢሳ ለፍጻሜ ማለፍ ችለዋል።

የ5000 ሜትር ሴቶች የፍጻሜ ውድድር ሰኞ ሐምሌ 29 ቀን 2016 ዓ.ም ከምሽቱ 4 ሰዓት ከ10 ደቂቃ ላይ ይከናወናል።

 

 

የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት
2015
ዓ.ም